ሉቃስ 8:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ደቀ መዛሙርቱን፣ “እምነታችሁ የት አለ?” አላቸው።እነርሱም በፍርሀትና በመደነቅ፣ “ይህ ነፋ ስንና ውሃን የሚያዝ፣ እነርሱም የሚታዘዙለት ለመሆኑ እርሱ ማን ነው?” ተባባሉ።

ሉቃስ 8

ሉቃስ 8:21-31