ሉቃስ 6:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ነገር ግን ለእናንተ ለምትሰሙ እላችኋለሁ፤ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁም መልካም አድርጉ፤

ሉቃስ 6

ሉቃስ 6:25-29