ሉቃስ 5:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም እንዲህ ሲል ምሳሌ ነገራቸው፤ “ከአዲስ ልብስ ላይ እራፊ ቀዶ በአሮጌ ልብስ ላይ የሚጥፍ ማንም የለም፤ እንዲህ ቢያደርግ አዲሱን ልብስ ይቀደዋል፤ አዲሱም እራፊ ለአሮጌው ልብስ አይስማማውም።

ሉቃስ 5

ሉቃስ 5:28-39