ሉቃስ 3:35-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. የሴሮህ ልጅ፣ የራጋው ልጅ፣የፋሌቅ ልጅ፣ የአቤር ልጅ፣የሳላ ልጅ፣

36. የቃይንም ልጅ፣የአርፋክስድ ልጅ፣ የሴም ልጅ፣የኖኅ ልጅ፣ የላሜህ ልጅ፣

37. የማቱሳላ ልጅ፣ የሄኖክ ልጅ፣የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣የቃይናን ልጅ፣

38. የሄኖስ ልጅ፣የሤት ልጅ፣ የአዳም ልጅ፣የእግዚአብሔር ልጅ።

ሉቃስ 3