ሉቃስ 22:70 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ሁሉም፣ “ታዲያ፣ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህን?” አሉት።እርሱም፣ “መሆኔን እኮ እናንተው ተናገራችሁት” አላቸው።

ሉቃስ 22

ሉቃስ 22:61-71