ሉቃስ 22:65-68 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

65. ሌላም ብዙ የስድብ ቃል እየተናገሩ ያቃልሉት ነበር።

66. በነጋም ጊዜ፣ የሕዝብ ሽማግሌዎች፣ የካህናት አለቆችና ጸሐፍት ተሰበሰቡ፤ ኢየሱስንም በሸንጎአቸው ፊት አቀረቡት።

67. እነርሱም፣ “አንተ ክርስቶስ ነህን? እስቲ ንገረን” አሉት።ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ “ብነግራችሁ አታምኑኝም፤

68. ብጠይቃችሁም አትመልሱም።

ሉቃስ 22