ሉቃስ 22:38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደቀ መዛሙርቱም፣ “ጌታ ሆይ፤ እነሆ፤ ሁለት ሰይፎች እዚህ አሉ” አሉት።እርሱም፣ “ይበቃል” አላቸው።

ሉቃስ 22

ሉቃስ 22:34-48