ሉቃስ 14:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም፣ “ከእናንተ አንዱ፣ ልጁ ወይም በሬው በሰንበት ቀን ጒድጓድ ቢገባበት ፈጥኖ የማያወጣው ማን ነው?” አላቸው።

ሉቃስ 14

ሉቃስ 14:1-13