ሉቃስ 12:55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የደቡብ ነፋስም ከደቡብ በኩል ሲነፍስ፣ ቀኑ ሞቃት ይሆናል ትላላችሁ፤ እንደዚያም ይሆናል።

ሉቃስ 12

ሉቃስ 12:52-57