ሉቃስ 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘በእግራችን ላይ ያለውን የከተማችሁን ትቢያ እንኳ እናራግፍላችኋለን፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ ቀረበች ይህን ዕወቁ።’

ሉቃስ 10

ሉቃስ 10:6-17