ሆሴዕ 9:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እስራኤልን ማግኘቴ፣የወይንን ፍሬ፣ በምድረ በዳ የማግኘት ያህል ነበር፤አባቶቻችሁንም ማየቴ፣የመጀመሪያውን የበለስ ፍሬ የማየት ያህል ነበር፤ወደ ብዔልፌጎር በመጡ ጊዜ ግን፣ለዚያ አሳፋሪ ጣዖት ራሳቸውን ለዩ፤እንደ ወደዱትም ጣዖት የረከሱ ሆኑ።

ሆሴዕ 9

ሆሴዕ 9:8-12