ሆሴዕ 7:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልባቸው እንደ ምድጃ የጋለ ነው፤በተንኰል ይቀርቡታል፤ቍጣቸው ሌሊቱን ሙሉ ይጤሳል፤እንደሚነድም እሳት በማለዳ ይንበለበላል።

ሆሴዕ 7

ሆሴዕ 7:3-11