ሆሴዕ 7:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከልባቸው ወደ እኔ አይጮኹም፤ነገር ግን በዐልጋቸው ላይ ሆነው ያለቅሳሉ።ስለ እህልና ስለ አዲስ የወይን ጠጅይሰበሰባሉ፤ነገር ግን ከእኔ ዘወር ብለዋል።

ሆሴዕ 7

ሆሴዕ 7:9-16