ሆሴዕ 7:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእስራኤል ትዕቢት በራሱ ላይ መሰከረበት፤ይህ ሁሉ ሆኖ ግን፣ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር አልተመለሰም፤እርሱንም አልፈለገም።

ሆሴዕ 7

ሆሴዕ 7:1-16