ሆሴዕ 7:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤልን በምፈውስበት ጊዜ፣የኤፍሬም ኀጢአት፣የሰማርያም ክፋት ይገለጣል።እነርሱ ያጭበረብራሉ፤ሌቦች ቤቶችን ሰብረው ይገባሉ፤ወንበዴዎችም በየመንገድ ይዘርፋሉ።

ሆሴዕ 7

ሆሴዕ 7:1-6