ሆሴዕ 6:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ወንበዴዎች ሰውን ለማጥቃት እንደሚያደቡ፣ካህናትም በቡድን እንዲሁ ያደርጋሉ፤በሴኬም መንገድ ላይ ሰዎችን ይገድላሉ፤አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ።

10. በእስራኤል ቤት የሚሰቀጥጥ ነገር አይቻለሁ፤በዚያ ኤፍሬም ዘማዊ ሆነ፤እስራኤልም ረከሰ።

11. “ይሁዳ ሆይ፤ ለአንተም፣መከር ተመድቦብሃል።ሕዝቤን ከምርኮ አገር በመለስሁ ጊዜ፣

ሆሴዕ 6