ሆሴዕ 5:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በጊብዓ መለከትን፣በራማ እንቢልታን ንፉ፤በቤትአዌን የማስጠንቀቂያ ድምፅ አሰሙ፤‘ብንያም ሆይ፤ መጡብህ!’ በሉ።

ሆሴዕ 5

ሆሴዕ 5:4-15