ሆሴዕ 5:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን ለመሻት፣የበግና የፍየል መንጋ እንዲሁም የቀንድ ከብቶቻቸውን ነድተው ሲሄዱ፣እርሱ ስለ ተለያቸው፣ሊያገኙት አይችሉም።

ሆሴዕ 5

ሆሴዕ 5:1-13