ሆሴዕ 5:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ ለኤፍሬም እንደ አንበሳ፣ለይሁዳም እንደ ደቦል አንበሳ እሆናለሁና፤ሰባብሬና አድቅቄአቸው እሄዳለሁ፤ነጥቄ እወስዳቸዋለሁ፤ ማንም ሊያድናቸው አይችልም።

ሆሴዕ 5

ሆሴዕ 5:8-15