ሆሴዕ 4:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. በዚያ ያለው ርግማን፣ መዋሸት፣ መግደል፣መስረቅና ማመንዘር ብቻ ነው፤ቃል ኪዳንን ሁሉ ያፈርሳሉ፤ደም ማፍሰስና ግድያ ይበዛል።

3. ስለዚህ ምድሪቱ አለቀሰች፤በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ ኰሰመኑ፤የምድር አራዊት፣ የሰማይ ወፎች፣የባሕርም ዓሦች አለቁ።

4. “ነገር ግን ማንም ሰው አይከራከር፤ማንም ሌላውን አይወንጅል፤በካህናት ላይ ክስን እንደሚያቀርቡ፣ሕዝብህ እንደዚያው ናቸውና።

ሆሴዕ 4