ሆሴዕ 4:18-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. መጠጣቸው ባለቀ ጊዜ እንኳ፣ዘማዊነታቸውን አያቆሙም፤ገዦቻቸውም ነውርን አጥብቀው ይወዳሉ።

19. ዐውሎ ነፋስ ጠራርጎ ይወስዳቸዋል፤መሥዋዕቶቻቸውም ኀፍረት ያመጡባቸዋል።

ሆሴዕ 4