ሆሴዕ 2:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ራሴ ስል በምድሪቱ እተክላታለሁ፤‘ምሕረትን ያላገኘ’ ብዬ የጠራሁትንም እምረዋለሁ፤‘ሕዝቤ አይደላችሁም’ ተብለው የተጠሩትንም፣ ‘ሕዝቤ’ እላቸዋለሁ፤እነርሱም፣ ‘አንተ አምላኬ ነህ’ ይላሉ።”

ሆሴዕ 2

ሆሴዕ 2:22-23