ሆሴዕ 14:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጥበበኛ የሆነ እነዚህን ነገሮች ያስተውላል፤አስተዋይም እነዚህን ነገሮች ይረዳል። የእግዚአብሔር መንገድ ቅን ነውና፤ጻድቃን ይሄዱበታል፤ዐመፀኞች ግን ይሰናከሉበታል።

ሆሴዕ 14

ሆሴዕ 14:4-9