ሆሴዕ 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ካበላኋቸው በኋላ ጠገቡ፤በጠገቡ ጊዜ ታበዩ፤ከዚያም ረሱኝ።

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:1-15