ሆሴዕ 13:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እኔ ግን ከግብፅ ምድር ያወጣሁህ፣አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ፤ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አታውቅም፤ከእኔም በቀር ሌላ አዳኝ የለም።

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:1-14