ሆሴዕ 13:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁንም ኀጢአትን መሥራት አበዙ፤ብራቸውን አቅልጠው ለራሳቸው ጣዖት ሠሩ፣በጥበብ የተሠሩ ምስሎችን አበጁ፤ሁሉም የባለ እጅ ሥራ ናቸው።ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ ተብሎአል፤“ሰውን መሥዋዕት አድርገው ያቀርባሉ፤የጥጃ ጣዖቶችንም ይስማሉ”

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:1-8