ሆሴዕ 13:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ንጉሥንና አለቆችን ስጠኝ፤”ብለህ እንደ ጠየቅኸው፣ያድንህ ዘንድ ንጉሥህ የት አለ?በከተሞችህ ሁሉ የነበሩ ገዦችህስ የት አሉ?

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:9-16