ሆሴዕ 12:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ከግብፅ ምድር ያወጣኋችሁ፣ አምላካችሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤በዓመት በዓላችሁ ቀን ታደርጉ እንደ ነበረው ሁሉ፣እንደ ገና በድንኳኖች እንድትቀመጡአደርጋችኋለሁ።

ሆሴዕ 12

ሆሴዕ 12:2-12