ሆሴዕ 12:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ገለዓድ ክፉ ነው፤ሕዝቡም ከንቱ ናቸው፤ኮርማዎችን በጌልገላ ይሠዋሉን?መሠዊያዎቻቸው በታረሰ መሬት ላይ እንዳለ፣የድንጋይ ክምር ይሆናሉ።

ሆሴዕ 12

ሆሴዕ 12:7-14