ሆሴዕ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤፍሬም የነፋስ እረኛ ነው፤ቀኑን ሙሉ የምሥራቅን ነፋስ ይከተላል፤ሐሰትንና ዐመፅን ያበዛል።ከአሦር ጋር ቃል ኪዳን ያደርጋል፤የወይራ ዘይትንም ወደ ግብፅ ይልካል።

ሆሴዕ 12

ሆሴዕ 12:1-5