ሆሴዕ 11:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤል ግን አብዝቼ በጠራኋቸው ቍጥር፣አብዝተው ከእኔ ራቁ፤ለበኣል አማልክት ሠዉ፤ለምስሎችም ዐጠኑ።

ሆሴዕ 11

ሆሴዕ 11:1-9