ሆሴዕ 11:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔርን ይከተላሉ፤እርሱም እንደ አንበሳ ያገሣል፤እርሱ ሲያገሣ፣ልጆቹ እየተንቀጠቀጡ ከምዕራብ ይመጣሉ።

ሆሴዕ 11

ሆሴዕ 11:2-12