ሆሴዕ 10:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከንቱ ተስፋ ይሰጣሉ፤በሐሰት በመማል፣ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤ስለዚህም ፍርድ፣በዕርሻ ውስጥ እንደሚገኝ መርዛማ ዐረም ይበቅላል።

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:1-12