2 ጢሞቴዎስ 3:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢያኔስና ኢያንበሬስ ሙሴን እንደ ተቃወሙት፣ እነዚህም አእምሮአቸው የጠፋባቸውና ከእምነት የተጣሉ ሰዎች ደግሞ እውነትን ይቃወማሉ።

2 ጢሞቴዎስ 3

2 ጢሞቴዎስ 3:6-17