2 ዜና መዋዕል 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የካህናቱንም አደባባይ ሠራ፣ እንዲሁም ታላቁን አደባባይና በሮቹን ከሠራ በኋላ በናስ ለበጣቸው።

2 ዜና መዋዕል 4

2 ዜና መዋዕል 4:2-18