2 ዜና መዋዕል 4:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህ ሰሎሞን ያሠራቸው ነገሮች ሁሉ እጅግ ብዙዎች ስለሆኑ የናሱ ክብደት ምን ያህል እንደሆነ አልታወቀም ነበር።

2 ዜና መዋዕል 4

2 ዜና መዋዕል 4:11-22