2 ዜና መዋዕል 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሁለቱ ዐምዶች፣በአዕማዱ ጫፍ ላይ ያሉት ሁለት ባለ ሳሕን ቅርጽ ጒልላት በዐምዶቹ ላይ ያሉትን ሁለቱን፣ባለ ሳሕን ቅርጽ ጒልላት የሚያስጌጡ ሁለት ዙር መርበቦች፤

2 ዜና መዋዕል 4

2 ዜና መዋዕል 4:4-22