2 ዜና መዋዕል 34:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔን ትተውኝ ለሌሎች አማልክት ዕጣን ስላጠኑና እጃቸው በሠራው ነገር ሁሉ ለቊጣ ስላነሣሡኝ፣ ቊጣዬ በዚህ ስፍራ ይነድ ዳል፤ አይጠፋምም።’

2 ዜና መዋዕል 34

2 ዜና መዋዕል 34:22-32