2 ዜና መዋዕል 3:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቤተ መቅደሱም ፊት ለፊት በአንድነት ቁመቱ ሠላሳ አምስት ክንድ የሆነ፣ በእያንዳንዱም ላይ አምስት ክንድ ጒልላት ያለው ሁለት ዐምድ ሠራ።

2 ዜና መዋዕል 3

2 ዜና መዋዕል 3:8-17