2 ዜና መዋዕል 28:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እነዚህን ምርኮኞች እዚህ ማምጣት አልነበረባችሁም፤ ያለዚያ እኛ በእግዚአብሔር ፊት በደለኞች እንሆናለን፤ በኀጢአታችንና በበደላችን ላይ ሌላ ልትጨምሩ ታስባላችሁን? በደላችንማ ቀድሞውኑ በዝቶአል፤ ቊጣውም በእስራኤል ላይ ነውና” አሉ።

2 ዜና መዋዕል 28

2 ዜና መዋዕል 28:12-23