2 ዜና መዋዕል 28:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ስሙኝ፤ የእግዚአብሔር አስፈሪ ቊጣ በእናንተ ላይ ነዶአልና፣ በምርኮ ያመጣችኋቸውን ወገኖቻችሁን መልሷቸው።”

2 ዜና መዋዕል 28

2 ዜና መዋዕል 28:1-14