2 ዜና መዋዕል 25:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሄደህ ጦርነቱን በቈራጥነት ብትዋጋም እንኳ፣ የመርዳትና የመጣል ኀይል ከእግዚአብሔር ዘንድ ስለ ሆነ እግዚአብሔር በጠላቶችህ ፊት ይጥልሃል።”

2 ዜና መዋዕል 25

2 ዜና መዋዕል 25:1-13