2 ዜና መዋዕል 24:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዮዳሄ ሞት በኋላ የይሁዳ ሹማምት መጥተው ለንጉሡ ታማኝነታቸውን ገለጡ፤ ንጉሡም አዳመጣቸው።

2 ዜና መዋዕል 24

2 ዜና መዋዕል 24:15-23