2 ዜና መዋዕል 24:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሥራው ላይ የተሰማሩት ሰዎች ትጉሃን ስለ ነበሩ፣ ሥራው በእጃቸው ተከናወነ፤ የእግዚአብሔርንም ቤተ መቅደስ ቀደም ሲል በነበረው ዐይነት መሠረት ዐደሱት፤ አጠናከሩትም።

2 ዜና መዋዕል 24

2 ዜና መዋዕል 24:3-20