2 ዜና መዋዕል 23:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ ሦስተኛው ቤተ መንግሥቱን፣ አንድ ሦስተኛው “የመሠረት ቅጽር በር” የተባለውን ጠብቁ፤ የቀሩት ሰዎች በሙሉ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ አደባባይ ይሁኑ።

2 ዜና መዋዕል 23

2 ዜና መዋዕል 23:1-11