2 ዜና መዋዕል 22:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ጎቶልያ ምድሪቱን በገዛችበት ጊዜ ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተደብቆ ስድስት ዓመት አብሮአቸው ኖረ።

2 ዜና መዋዕል 22

2 ዜና መዋዕል 22:4-12