2 ዜና መዋዕል 20:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የይሁዳ ሕዝብም የእግዚአብሔን ርዳታ ይሻ ዘንድ በአንድነት ተሰበሰበ፤ ከይሁዳ ከተሞች ሁሉም እግዚአብሔርን ለመፈለግ መጡ።

2 ዜና መዋዕል 20

2 ዜና መዋዕል 20:1-13