2 ዜና መዋዕል 20:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኢዮሣፍጥ ዘመነ መንግሥት ከመጀመሪያ እስከ፣ መጨረሻ የተከናወኑት ሌሎች ተግባራት የአናኒ ልጅ ኢዩ በዘገበው የእስራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተመዝግቦአል።

2 ዜና መዋዕል 20

2 ዜና መዋዕል 20:30-37