2 ዜና መዋዕል 2:8-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. ሰዎችህ ከሊባኖስ እንጨት በመቍረጥ ሥራ ዐዋቂዎች መሆናቸውን ስለማውቅ፣ ከሊባኖስ የዝግባ፣ የጥድና የሰንደል ዕንጨትም ላክልኝ፤ ሰዎቼም ከሰዎችህ ጋር አብረው ይሠራሉ።

9. የምሠራው ቤተ መቅደስ ትልቅና እጅግ ውብ መሆን ስላለበት፣ ብዙ ጠርብ ያዘጋጁልኛልና።

10. ዕንጨቱን ለሚቈርጡ አገልጋዮችህ ሃያ ሺህ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ ዱቄት፣ ሃያ ሺህ የባዶስ መስፈሪያ ወይን ጠጅና ሃያ ሺህ የባዶስ መስፈሪያ ዘይት እሰጣለሁ።”

2 ዜና መዋዕል 2