2 ዜና መዋዕል 2:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ሰማይና ከሰማያት በላይ ያለው ሰማይ እንኳን እርሱን ይይዘው ዘንድ አይችልምና፣ ቤተ መቅደስ ሊሠራለት የሚችል ማነው? በፊቱ ዕጣን የሚታጠንበትን እንጂ ቤተ መቅደስ እሠራለት ዘንድ እኔ ማን ነኝ?

2 ዜና መዋዕል 2

2 ዜና መዋዕል 2:1-8